test

This is my important scrolling news ticker!

  • Hits: 81

Downloads & publications

  Laws and Regulation  
  Council of Ministers Regulation to Provide For Definition of the Organization Power and Duties of the Petroleum and Energy Authority  
  Establishment proclamation  
  Energy Proclamation No 810/2013  
  Energy Law Amendment June 2,2018  
  Energy Regulations No 447/2019  
  Regulation No 308/2013 Ethiopian Energy Authority Establishment  
  Administrative Procedure  
  Administrative Procedure Code  
   Ethics Code  
     Ethics Code  
  Ethiopian Energy Authority Ethics Code  
  Ethics Proclamation 1236/2013  
  Investment Regulation  
  Investment Regulation No 474/2020  
  Procurement & Property Administration NO. 649/2009.  
  የፌደራል መንግስት የግዥ የንብረት አስተዳደር አዋጅ  
  የፌደራል መንግስት የግዥ አፈጻጸም ማኑዋል  
  የፌደራል መንግስት የግዥ አፈጻጸም መመሪያ  
  Petroleum and Energy Policies  
  National Energy Policy  
  Approved directives and procedures  
  License and economic regulation  
  Uniform System of Account USOA Directive of EEA  
  The Issuance of License for Electric Supply  
  Electricity Tariff Setting Methodology  
  Mini Grid Directive  
  Final Off Grid Tariff Application and Information Submission Procedure  
  Revised Electricity Tariff  
  Directive for the issuance of certificate to non-commercial Electricity Provides  
  Directive on Clearance _ Volt 98A  
  Energy efficiency and conservation  
  Directive Energy auditors licensing  
  Energy Audit Guide line  
  Directive 006-2020-Energy Efficiency Service Provider  
  የኢነርጂ አገልግሎት ሰጪ ኩባያዎች እና ኢነርጂ ኦዲተሮች የፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ  
  Energy Efficiency Service Provider and energy auditors licensing directive  
  Energy Efficiency Service Provider and energy auditors licensing directive  
  Directive 006-2019-Energy Efficiency Program and Activity Plan  
  Directive 005-2019-Energy Efficiency Strategy for Industries Buildings and Appliance  
  Directive 003-2019-Voluntary Energy Efficiency Agreement  
  Directive 002-2019-Energy Audit Guideline  
  Competency certification and technical regulation  
  Directive 001-2012-Quality of Service Standards for Grid Supply  
  Directive 001-2011-Professional Competency Certificate  
  Directive 001-2011-Amendment  
  ለኤሌክትሪክና ኤሌክትሪክ ነክ ለሆኑ የንግድ ሥራ መስኮች የብቃት ማረጋገጫ ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ ጊዜያዊ መመሪያ ቁጥር 1/2010  
  Directive on Color Identification, Safety Signs and Consumer Safety  
  Ethiopian National Distribution Grid Code   
  Ethiopian National Transmission Grid Code  
  Directives on petroleum  
  904_የነዳጅ_ውጤቶች_የሥርጭት፣_የርክክብና_የሽያጭ_አፈፃፀም_መመሪያ_ቁጥር_904_2014  
  905_ነዳጅን_ከኩባንያዎች_በቀጥታ_በመግዛት_ለሚጠቀሙ_ተቋማት_የፈቃድ_አሰጣጥ_መመሪያ_ቁጥር_905_2014  
  906_የነዳጅ_ማደያ_በሌለባቸው_ከተሞች_እና_አከባቢዎች_የነዳጅ_የችርቻሮ_ፈቃድ_አሰጣጥና_የቁጥጥር_መመሪያ  
  Price build up  
  Targeted fuel subsidy  
  Draft directives and procedures  
  Competency certification and technical regulation  
  Draft overhead electric lines clearances directives  
  Energy Efficiency and conservation   
  Draft Base line report : Assessment for the implementation of Solar Water Systems at Hotels, Hospitals and big Commercial Buildings in A.A  
  Draft_SWH_assessment_report_Sep_10_2021  
  Energy Loss Assessment on Welding Transformers in Ethiopia  
  Energy Policy  
  የነዳጂና ኢነርጂ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ ደንብ አጭር ማብራሪያ  
  የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣንን አደረጃጀት ስልጣንና ተግባራት ለመወሰን የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ  
  ረቂቅ የኢነርጂ ፖሊሲ እና ማስፈጸሚያ ስልቶች  
  Strategies  
  የኢ.ኢ.ባ የአሥር ዓመት የልማት መሪ እቅድ  
  የኢ.ኢ.ባ የአምስት ዓመት የልማት መሪ ዕቅድ እቅድ (2013-2017)  
  ETH_Strategy Memo for Regulation Modification_Final_ee  
  Charters  
  Citizen Charter final 2011  
  Research and other documents  
  Energy efficiency and conservation   
  Final_report_Electric_Motor_Energy_Efficiency_Assessment_15_June 2021  
  Final of final (MEPS Induction Motor)  
  Electric stove prototype design April 25/ 2019 Amharic -Model  
  Electric stove prototype wiring diagram April 25/ 2019 Amharic -Model  
  Locally manufactured Electric stove EE labeling April 25/ 2019-Model  
  Locally manufactured electric stove Design of prototype and list of required materials  
  Locally manufactured electric stove prototype Training Manual 26 April 2019  
  High Efficiency Induction Heating Mitad (Korea – IH Mitad) test result  
  Solar water heating Symposium Report  
  Development of IH Mitad Stove  
  Mitad stove manual (IH mitad stove manual)  
  Project document On Locally manufactured electric stoves Energy Efficiency Standards and Labeling  
  Project Document Mittad Labeling  
  Project document on Electric Motor Energy Efficiency Standards and Labeling  
  Other Documents  
  Assessment for the Implementation of Solar Water Heaters to Hotels, Hospitals and Other Commercial Buildings in Addis Ababa  
  Ethiopia Cost of Service Study Manual  
  LICENSING GUIDELINES  
  Technichal Inspection Guideline  
  4c. ETH_Best Practices_FINAL_CLEAN_Sept 1 2020 ee v2  
  ETH_Implementation Plan_Final_09252020_ee  
  ETH_TS and FS Guidelines_Final_10162020_ee  

ኢትዮጵያ በ2033 የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን ከ40% ወደ 80% ለማሳደግ ትልቅ እቅድ በመያዝ የትራንስፖርት ዘርፉን ለመለወጥ ተዘጋጅታለች።

 

ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሚደረግ ሽግግር

ኢትዮጵያ በ2033 የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን ከ40% ወደ 80% ለማሳደግ ትልቅ እቅድ በመያዝ የትራንስፖርት ዘርፉን ለመለወጥ ተዘጋጅታለች። በሁዋዌ ቴክኖሎጂ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በተዘጋጀው የአካታች ኢነርጂ ጉባኤ ወቅት የሀገሪቱን ቀጣይ የትራንስፖርት ዘርፉ በሚመራበት ስትራቴጂ ጋር በተያያዘ በነዳጅ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎችን ለመቀነስ የተያዘውን ዕቅድ አስመልክተው ኢንጂነር ባህሩ ኦልጂራ የነዳጅና ኢነርጂ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተወካይ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር አብራርተዋል፡፡

የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ተጠቃሚዎችን ለማበራከት ከተዘጋጀው የታክስ ማበረታቻ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ መንግስት ከጥር 2017 ጀምሮ በነዳጅ የሚሰሩ መኪና ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ ሙሉ በሙሉ ማገዱ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ማበረታቻዎች ከውጪ የሚገቡትን ቀረጥ እና ለግል ቤት ቻርጀሮች ነፃ ማድረግ፣ ግለሰቦች እና የንግድ ድርጅቶች በኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የሚያበረታታ መሆኑም በንግግራቸው ተጠቁመዋል።

በዚህ መነሻነትም በቀጣይ በዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች በየ50 እና 120 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በፍጥነት የሚሞሉ የህዝብ ሃይል መሙያ ጣቢያዎች የሚገጠሙበት ሀገር አቀፍ የኃይል መሙያ ኔትወርክ መዘርጋት የሚያስችል አሰራርን ዕውን ማድረግ ዓላማን ተከትሎ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ የሚመራው አዲስ በወጣው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሃይል መሙያ ስርዓት (EVCS) መመሪያ ቁጥር 1034/2024 ሲሆን የፍቃድ መስፈርቶችን፣ የቴክኒክ ደረጃዎችን እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሙያ አገልግሎት ሰጪ ማዕከላት የደህንነት ደረጃዎችን እንደሚዘረዝር ተነግሯል።

ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ መሠረተ ልማቷን በማሳደግ ረገድ መንግሥት በአገር አቀፍ ደረጃ በያዘው ዕቅድ 2,230 የኃይል መሙያ ጣቢያዎች እንዲኖሩ በማሳደግ አገልግሎቱ ለሁሉም ዜጎች ተደራሽነትን እንዲኖረው ለማድረግ ያለመ ነው። ይህ ተነሳሽነት ለነዳጅ የሚወጣን በቢሊዮን የሚቆጠር የውጭ ምንዛሪ ለመቆጠብ፣ የሀገሪቱን የካርበን ልቀት መጠን በመቀነስ እና ወደ ታዳሽ የኃይል ምንጮች በማሸጋገር የኢነርጂ ደህንነትን ያጎለብታል ተብሎ ይጠበቃል።

በተጨማሪም ስትራቴጂው አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን (አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን) ከኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ጋር በተያያዙ አገልግሎቶች ውስጥ እንዲሳተፉ በማድረግ በሺዎች የሚቆጠሩ ስራዎችን በአዳዲስ ዘርፎች በማፍራት እና የኤሌክትሪክ አገልግሎቶች ተወዳዳሪ የኢንዱስትሪ ማዕከል በማቋቋም ኢኮኖሚያዊ ማካተት ላይ አፅንዖት ይሰጣል ተብሏል።

የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን የኢነርጂ ደንቦችን ከትራንስፖርት ፖሊሲዎች ጋር አጣጥሞ በማውጣት ከትራንስፖርት ሚኒስቴርና በባለስልጣኑ መካከል ያለውን ትብብር በማጎልበት የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ስትራቴጂ በተሳካ ሁኔታ እንዲተገበር ቁልፍ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

ኢትዮጵያ ለዚህ ዘርፍ ያሳየችው ቁርጠኝነት ሀገሪቱን በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ አገልግሎትን በመሪነት በማስቀመጥ ሀገሪቱ ለምትከተለው አረንጓዴ እስትራቴጂ ትልቅ እርምጃ ነው የተባለ ሲሆን ሀገሪቱ ለዚህ ሽግግር ስታዘጋጅ ባለድርሻ አካላት ለዘርፉ ከሚጠበቀው ፈጠራና እድገት ያላቸውን እምቅ አቅም ተጠቅመው እንደሚሰሩ ዕሙን ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ 

 

ባለስልጣን መ/ቤቱ ብሔራዊ ኢነርጂ ብቃትና ቁጠባ ስትራቴጂን ለመተግበር ከተሰጠው ኃላፊነት በመነሳት የተለያዩ ፕሮግራሞችን ቀርፆ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል

 

ባለስልጣን መ/ቤቱ ብሔራዊ ኢነርጂ ብቃትና ቁጠባ ስትራቴጂን ለመተግበር ከተሰጠው ኃላፊነት በመነሳት የተለያዩ ፕሮግራሞችን ቀርፆ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ከነዚህ ፕሮግራሞች አንዱ በከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ኢንዱስትሪዎች ላይ የሚተገበር የኢነርጂ አጠቃቀም ብቃትና ቁጠባ ኢነርጂ ኦዲት ፕሮግራም ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም ትገበራ የኢንደስትሪዎችን የኢነርጂ አጠቃቀም ብቃት ለማሻሻል የተለያዩ ስራዎች እየተሠሩ ሲሆን ከነዚህ መካከል ከከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎች ጋር የሚደረግ የፈቃደኝነት ኢነርጂ ማኔጅመንት ስምምነት ማደረግ፣በኢንደስትሪዎቹ ሊሚሠሩ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት እና ኢነርጂ ኦዲት ሥራዎችን ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

በቀጣይም ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመሆን በዘርፉ የተጠኑ ጥናቶችን መሠረት በማድረግ በአምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ የሚባክን ኢነርጂን ለማስቀረት የሚያስችሉ ሥራዎችን ለመስራት ቅድመዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡

 

ባለፈው ሣምንት የአፍሪካ ርዕሰ መዲና በሆነችው የኛዋ አዲስ አበባ 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ሲካሄድ ሰንብቷል፡፡

 

ባለፈው ሣምንት የአፍሪካ ርዕሰ መዲና በሆነችው የኛዋ አዲስ አበባ 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ሲካሄድ ሰንብቷል፡፡ በዚህ ጉባኤ የባለስልጣን መ/ቤቱ ኢነርጂ ዘርፍ ባለሙያዎችና ኃላፊዎች ተሣታፊ የሆኑባቸው መድረኮች ተካሂደዋል፡፡

በነዚህ መድረኮች ውይይት ከተካሄደባቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል የኢነርጂ ተደራሽነት እና የመሠረተልማት ዝርጋታ በሚል ርዕስ በ children's investment fund foundation ፓቪሊዮን የተካሄደው ፓናል ውይይት አንዱ ነበር፡፡

በዚህ መድረክ ባለስልጣን መ/ቤቱን ወክለው አቶ ባህሩ ኦልጂራ የኤሌክትሪክ አቅርቦትና ሥርጭት ቁጥጥር መሪ ሥራ አስፈፃሚ በውይይቱ መክፈቻ ላይ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

በመልዕክታቸውም በዋነኝነት በአህጉሪቱ ለአየርንብረት መበከል ከሚጠቀሱ ምክንያቶች አንዱ ከትራንስፖርት ዘርፉ የሚመነጭ በካይ ጋዝ ልቀት መሆኑን አንስተው አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት አማራጭ ብላ ለያዘችው ንፁህ፣አካታችና ዘላቂ የኢነርጂ ሽግግር አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚያስፈልገው ጠቁመዋል፡፡

 ኢትዮጵያ ከምታመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል 95 በመቶ የታዳሽ ሃይል ምንጭ መሆኑን የሚጠቀስ ነው ያሉት አቶ ባህሩ አገሪቱ በትራንስፖርት ዘርፍ ብሔራዊ ኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ፕሮግራም ይፋ ማድረጓን ተከትሎ ኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት ላይ እየዋሉ ከመሆኑ ጋር በተገናኘ ተሸከርካሪዎቹ ኃይል የሚሞሉት ኢትዮጵያ ከምታመነጨው ታዳሽ ሃይል የመነጨ ነው ብለዋል፡፡

የትራንስፖርት ዘርፉን በኤሌክትሪክ አማራጭ መቀየር ነዳጅን ከመተካት ያለፈ ጠቀሜታ አለው ያሉ ሲሆን ይህም ማለት በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሞሉ የተሸከርካሪ ባትሪዎች ኤሌክትሪክን የማካማቻ አማራጭ ተደርገው ሊወሰዱ እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያም ለዚህ ምቹ መሠረተልማት እያዘጋጀች ትገኛለች ብለዋል፡፡

ይሁን እንጂ ይህን ራዕይ ለማሣካት ከፍተኛ ኢንቨስትመንት እንደሚጠይቅ ገልጸው ኢትዮጵያ በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ የገበያ ዕድል ያላት መሆኑን አለምአቀፍና የአፍሪካ ባለሀብቶች እንዲያዩ ጋብዘዋል፡፡ ለዚህም እንደማሳያነት የአሁጉሪቱን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወጣት የሰው ሃይል ያላት ከመሆኑ ባሻገር ንፁህና ታዳሽ በሆነ የኃይል ምንጭ የበለፀገችና ለዘርፉ ምቹ ፖሊሲ ያላት መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ 

ፓናል ውይይቱም በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የቀጠናው ሀገራት ትብብር፣የፋይናንስ ማፈላላግ እና የግል ዘርፉ ሚና ሊያሳድጉ የሚችሉ የንግድ ሞዴሎች ማዘጋጀት ያላቸውን አስተዋዕጾ ትኩረት እንደሚያደርግ አንስተዋል፡፡ አያይዘውም አፍሪካ በዓለማችን እየተከሠተ ላላው ለአየርንብርት ቀውስ ምክንያት ባትሆንም የመፍትሄ ሃሳቦችን ለማመንጨትና ለመወሰን ግን ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል፡፡

በንግግራቸው ማጠቃለያም የፓናሉ ተሣታፊዎች የአየር ንብረት ብክለትን ለመከላከል ኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ያላቸውን አቅም ለመጠቀም የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ላይ ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል፡፡

 

Page 1 of 4